Author Archives: admin

ወጋገን ባንክ እ.ኤ.አ ሰኔ 30 በተጠናቀቀው የ2022/23 በጀት ዓመት በታሪኩ ከፍተኛ ሆኖ የተመዘገበውን ብር 7 ቢሊዮን ገቢ አገኘ፡፡

ወጋገን ባንክ እ.ኤ.አ ሰኔ 30 በተጠናቀቀው የ2022/23 በጀት ዓመት በታሪኩ ከፍተኛ ሆኖ የተመዘገበውን ብር 7 ቢሊዮን ገቢ አገኘ፡፡

ህዳር 29 ቀን 2016 ዓ.ም በአዲስ አበባ ሒልተን ሆቴል በተካሄደው  30ኛ መደበኛ የባለአክሲዮኖች ጠቅላላ ጉባዔ ላይ  እንደተገለፀው ባንኩ እ.ኤ.አ በ2021/22 በጀት ዓመት  ካስመዘገበው  ገቢ ጋር  ሲነፃፀር  የ36 በመቶ ዕድገት ማሳየቱን እና ይህም ባንኩ ያጋጠሙትን ተግዳሮቶች ተቋቁሞ ያስመዘገበው ከፍተኛ ገቢ መሆኑን የባንኩ የዳይሬክተሮች ቦርድ ሰብሳቢ የሆኑት አቶ አብዲሹ ሁሴን ተናግረዋል፡፡ በተያያዘም ወጋገን ባንክ በበጀት ዓመቱ ከታክስ […]

read more »