“በወጋገን ይቆጥቡ ፣ በወጋገን ይሸለሙ ” የሎተሪ ዕጣ ዕድለኞች
ወጋገን ባንክ ከጥቅምት 1 ቀን እስከ መጋቢት 30 ቀን 2013 ዓ.ም ድረስ ሲያካሂድ የቆየው “በወጋገን ይቆጥቡ ፣ በወጋገን ይሸለሙ” የቁጠባ ማበረታቻ የሎተሪ ዕጣ አርብ ሚያዝያ 29 ቀን 2013 ዓ.ም በብሔራዊ ሎተሪ አስተዳደር አዳራሽ በይፋ ወጥቷል፡፡ የተለያዩ ሽልማቶችን የሚያስገኙት አሸናፊ የሎተሪ ቁጥሮች እና ዕድለኞች ከዚህ በታች የተዘረዘሩት ሲሆኑ፣ በቅርቡ በምናደርገው የሽልማት መርሀ-ግብር ለዕድለኞች ሽልማቶቻቸውን በይፋ እንደምናስረክብ ስንገልፅ ከፍተኛ ደስታ ይሰማናል፡፡
የአሸናፊዎች ስም ዝርዝር
የዕጣው ደረጃ | የዕጣዎች ብዛት | የሽልማቱ ዓይነት | የዕድለኛው ዕጣ ቁጥር | ዲስትሪክት | ቅርንጫፍ | የደንበኛው ሙሉ ስም | |
1ኛ | 1 | የ2019 ሞዴል ዘመናዊ የቤት መኪና | 2598554 | ጅማ | ማጂ | አዲሱ ስዩም አቦወርቅ | |
2ኛ | 2 | ባለ ሦስት እግር ተሽከርካሪዎች | 3146210 | ምሥራቅ አዲስ አበባ | ቦሌ 17 | ስንታየሁ በላይ ዳምጤ | |
1401278 | መቀሌ | ግድምቲ | ግርማይ መላኩ አባዲ | ||||
3ኛ | 20 | የልብስ ማጠቢያ ማሽኖች | 1469804 | ሀዋሳ | ሀዋሳ | አየለች ብርቅነህ ተገኝ | |
2886991 | ምሥራቅ አዲስ አበባ | ደብረ ብርሃን | ሀ/መስቀል ነጋሽ ድልነሳሁ | ||||
2890892 | ጅማ | ኢታንግ | ተክሉ ናጊ ዝንገታ | ||||
3431766 | ሰሜን አዲስ አበባ | ካቴድራል | አበበ በቀለ አረዳ | ||||
2953031 | መቀሌ | ማይጨው | ካሰች ገብሩ ግደይ | ||||
1554882 | ሽሬ | ዕዳጋ ሽረ | ፀጋይ ገ/ሚካኤል ወልደገሪማ | ||||
2976314 | ምዕራብ አዲስ አበባ | መስቀል | በረከት ዘውዱ ሀብቴ | ||||
2984280 | ሽሬ | ማይፀብሪ | መርዕድ አስገዶም ኪዳነማርያም | ||||
1110233 | ድሬደዋ | ሀረር | ለሜሳ ተስፋ ፈጠንሳ | ||||
3078551 | ጅማ | ኦፔኖ | ዘሪቱ ጓዴ ጌታሁን | ||||
3063189 | ባህር ዳር | ደብረ ታቦር | መኳንንት ክንዴነው ዋለ | ||||
1506746 | ሀዋሳ | ጃጁራ | ዳዊት ሊሬ ኑኩሮ | ||||
2719157 | ምዕራብ አዲስ አበባ | መስቀል | ትግስት ተፈራ ደምሴ | ||||
2674686 | ባህር ዳር | ደብረማርቆስ | ፋሲካ ተፈራ ካሳ | ||||
1296863 | ድሬደዋ | ሀረር አራተኛ | ሰላማዊት ፈለቀ ፋንታ | ||||
2529553 | ምስራቅ አዲስ አበባ | ጃክሮስ | ንግስቲ ዘነበ ክፍሌ | ||||
2597717 | ደቡብ አዲስ አበባ | ጎፋ ካምፕ | መለሰ ሚደቅሳ በልዳ | ||||
3392388 | ደቡብ አዲስ አበባ | ቃሊቲ | ገ/መስቀል ብርሃኔ ተክሉ | ||||
2592399 | መቀሌ | ዕዳጋ ቅዳም | ገ/ሚካኤል ካልአዩ ገ/እግዚአብሔር | ||||
2821400 | ሰሜን አዲስ አበባ | ካዛንቺስ | አልማዝ ወንድምሁን እርገጤ | ||||
4ኛ | 30 32 ኢንች ኤል ኢዲ ቴሌቪዥኖች |
3199498 | ባህር ዳር | ቆቦ | ንጉስ ሞላ ፈንታዬ | ||
3424501 | ባህር ዳር | ገንደ ውሃ | ሀብታም ታደሰ ነጋሽ | ||||
1297735 | ባህር ዳር | አባይ ማዶ | ገነት ከበደ ካሳ | ||||
2043262 | ምሥራቅ አዲስ አበባ | ጃክሮስ | ብርሃኑ ወ/ሚካኤል ፍሰሀ | ||||
2635528 | ምሥራቅ አዲስ አበባ | ገርጂ | ምህረት ጫካ ተስፋዬ | ||||
3343130 | ምሥራቅ አዲስ አበባ | ቦሌ ሚሊኒየም | ዝናሽ አያና ፈንታሁን | ||||
3365511 | ሀዋሳ | ቦኖሻ | አዲሴ ኤርቤቶ አጄ | ||||
3184011 | ሀዋሳ | ባቱ | ምሣዬ ደግዋሉ መብሬ | ||||
1803541 | ሀዋሳ | ሆሳዕና ጎምቦራ | አብርሃም ለማ ቀጭኔ | ||||
3255140 | ጅማ | አዌቱ | ደረጄ ግዛው ኦሊቤ | ||||
3327279 | ጅማ | ጅማ ጅሬን | ምህረት ሀይሉ አለሙ | ||||
1543377 | ምዕራብ አዲስ አበባ | መሳለሚያ | ገሊላ አስራት ገብሬ | ||||
2240070 | ጅማ | ጅማ ጊቤ | መሐመድ አወል አህመድ | ||||
3435475 | ምዕራብ አዲስ አበባ | ሜክሲኮ | ያድኤል ተስፊት ዳዊት | ||||
3019418 | ምዕራብ አዲስ አበባ | ፉሪ | ሻምበል ንጉስ ተደግ | ||||
2225612 | ደቡብ አዲስ አበባ | ቦሌ | አለማየሁ አምባዬ ገ/መድህን | ||||
1456929 | ደቡብ አዲስ አበባ | አቃቂ | ላይኔ ገ/ህይወት ወልደአብዝጊ | ||||
2411875 | ደቡብ አዲስ አበባ | ሀና ማርያም | አስማማው ደስታ ታደሰ | ||||
1441336 | ሽሬ | እንጥጮ | ለተብርሃን ገ/ሕይወት በርሄ | ||||
1015389 | ሽሬ | አዲ ዳዕሮ | መኮንን አስመላሽ በላቸው | ||||
1495742 | ሽሬ | ሸራሮ | ፀጋይ ገብሬ ገ/ማርያም | ||||
3415108 | መቀሌ | መቀሌ | ሙሉ ገ/አሊፍ ገ/እግዚአብሔር | ||||
1515127 | መቀሌ | ኮረም | የሺ አምባው ካህሳይ | ||||
1164651 | መቀሌ | አብዓላ | ሙሳ ያሲን አሊ | ||||
2756528 | ሰሜን አዲስ አበባ | መገናኛ | ግርማ ቸርነት አዘነ | ||||
2503529 | ሰሜን አዲስ አበባ | ካዛንቺስ | ሙክታር መሐመድ ሸሪፍ | ||||
2905542 | ሰሜን አዲስ አበባ | ውሃልማት | ዘውዱ አስማረ አለማየሁ | ||||
2620291 | ድሬደዋ | ሳቢያን | ሄኖክ አለምአንተ ቸኮል | ||||
3126262 | ድሬደዋ | ሀረር | ናኒ ወርቅነህ ገ/መስቀል | ||||
3355547 | ድሬደዋ | ሰመራ | ቤተልሄም ፋንቱ ሙሉ | ||||
5ኛ | 40 | ስማርት የሞባይል ስልኮች | 3165002 | ምስራቅ አዲስ አበባ | ሃያ አራት | ልቺ ፀጋይ አርአያ | |
3129451 | ሰሜን አዲስ አበባ | መገናኛ | ደረሰ ይፍሩ እንደሻው | ||||
3277894 | ድሬደዋ | ከዚራ | መኮንን አበራ ማንደፍሮ | ||||
2490176 | ሽሬ | እንዳባጉና | አማኑኤል ገብረገርጊስ ፎቶ | ||||
2474928 | ምዕራብ አዲስ አበባ | አብነት | እዮብ ዳዲ ገዋሳ | ||||
1361543 | ደቡብ አዲስ አበባ | በቅሎ ቤት | ኤልሳ ይልማ ሞላ | ||||
3259533 | መቀሌ | ራስ አሉላ አባ ነጋ | ዘርዓይ አብርሃ ካህሳይ | ||||
2138454 | ድሬደዋ | ሰዒድ አደባባይ | ከፍያለው እንዳለ አማረ | ||||
2802035 | ጅማ | ሚዛን አማን | ሄኖክ መቻል ሀይሌ | ||||
2335281 | ባህር ዳር | መተማ ዮሀንስ | ብሬ ጓዴ እስከዚያው | ||||
3360845 | ሀዋሳ | መቂ | ሂክማ አብዲ ዋበላ | ||||
3009265 | ጅማ | ሸኮ | ጌታሁን አይና በንኪ | ||||
1037696 | ድሬደዋ | አዋሽ 7 ኪሎ | አክሊሉ አስገለ ገብረማርያም | ||||
3338778 | መቀሌ | ዳዕሮ | መሀሪ ሞገስ ትኩዕ | ||||
1733240 | ደቡብ አዲስ አበባ | ሀና ማርያም | ከተም ብርሃኔ ህድሩ | ||||
3229310 | ምዕራብ አዲስ አበባ | መከኒሳ ሚካኤል | ፌሩዝ ዮሀንስ አፈወርቂ | ||||
3201337 | ደቡብ አዲስ አበባ | ሳሪስ ቶታል | ሳባ ተስፋዬ ትኩዕ | ||||
3403661 | መቀሌ | መሆኒ | መሰለ ገ/ፃዲቅ አስገዶም | ||||
2539398 | ሰሜን አዲስ አበባ | ባምቢስ | ምስጋናው ስጦታው እውኑ | ||||
1893248 | ባህር ዳር | ቡሬ | ፀጋዬ ሳህሉ ታሪክ | ||||
2508310 | ባህር ዳር | ደብረማርቆስ | ሙሉጌታ የኔቢል ተበጀ | ||||
2747813 | ምስራቅ አዲስ አበባ | ቦሌ መድኃኒአለም | ክፍሎም አብርሃ ኪዳኔ | ||||
1180256 | ምስራቅ አዲስ አበባ | አትላስ | ሶሎሞን አስራት ብሪ | ||||
1542998 | መቀሌ | ሮማናት | ዮሀንስ አለማየሁ በርሔ | ||||
2118581 | ሰሜን አዲስ አበባ | አዲሱ ገበያ | አቦነሽ ፊጣ አንሳ | ||||
2840923 | ምዕራብ አዲስ አበባ | ጀሞ | ደምሌ ስጦታው ከተማ | ||||
2659771 | ጅማ | ጋምቤላ | ሻምበል መላኩ በዛብህ | ||||
1924540 | ሰሜን አዲስ አበባ | ጃን ሜዳ | ቅድስት ጅማ ጋዲሳ | ||||
1170262 | ሀዋሳ | ዳምቦያ | ብርቱካን አጪሶ አሹሮ | ||||
3449086 | ሀዋሳ | ቡሌሆራ | ገልገሎ ቦነያ ሀለኬ | ||||
3191171 | ደቡብ አዲስ አበባ | ሳሪስ 58 | ዮሀንስ ዘርአ ተክላይ | ||||
2407105 | ምዕራብ አዲስ አበባ | ወይራ ቤተል | ወገኔ ቶላ አቡ | ||||
1157808 | ሽሬ | ገሩህ ስርናይ | ብርሃኔ ወልደምህረት ባራኪ | ||||
2014345 | ምሥራቅ አዲስ አበባ | ገርጂ ሰንሻይን | ዮዲት ስዩም ፀሐዬ | ||||
1806141 | ሀዋሳ | ባቱ | እቴነሽ አባቡ ብርሃኑ | ||||
2917844 | ባህር ዳር | አባይ ማዶ | ጥሩዬ ደጀኔ ተስፋዬ | ||||
1257698 | ሽሬ | ንግስተ-ሳባ | ገብረመድህን ካሳሁን ገብረዋህድ | ||||
3368451 | ሽሬ | ዓዲረመፅ | ጌታሁን ተፈራ ዘለቀ | ||||
1085494 | ድሬደዋ | ከዚራ | አብዲ ሀሰን ዶዲ | ||||
3033402 | ጅማ | ሜጢ | ፍቅሩ ኤሚጦ ገብሬ |
አድራሻ፡ ወጋገን ታወር፣ራስ መኮንን ጎዳና አዲስ አበባ ስታዲዮም ፊት ለፊት
ስልክ:+251 115523800
+251 115177500
www.wegagen.com