Category Archives: featured

featured

የባለአክሲዮኖች 28ኛ መደበኛ ጠቅላላ ጉባኤ የስብሰባ ጥሪ የባለአክሲዮኖች 28ኛ መደበኛ ጠቅላላ ጉባኤ የስብሰባ ጥሪ

የባለአክሲዮኖች 28ኛ መደበኛ ጠቅላላ ጉባኤ የስብሰባ ጥሪ የባለአክሲዮኖች 28ኛ መደበኛ ጠቅላላ ጉባኤ የስብሰባ ጥሪ

ለወጋገን ባንክ አ.ማ. ባለአክሲዮኖች በሙሉ የወጋገን ባንክ አ.ማ. ዋና ገንዘቡ ብር 3,295,869,000፣ የምዝገባ ቁጥሩ KK/AA/3/0001748/2004 እና ዋና መስሪያ ቤቱ አዲስ አበባ የሆነው ባንክ፤ የባለአክሲዮኖች 28ኛ መደበኛ ጠቅላላ ጉባኤ ቅዳሜ ታህሳስ 16 ቀን 2014 ዓ.ም. ከጠዋቱ 2፡30 ሠዓት ጀምሮ በአዲስ አበባ ሒልተን ሆቴል ስለሚያካሂድ፤ በተጠቀሰው ቀንና ቦታ በስብሰባው ላይ እንዲገኙልን የዲሬክተሮች ቦርድ ጥሪውን በአክብሮት ያቀርባል፡፡ የ28ኛ […]

read more »