Category Archives: News

News

ወጋገን ባንክ “በወጋገን ይቆጥቡ ፣ በወጋገን  ይሸለሙ ”በሚል ስያሜ ላካሄደው የሎተሪ ዕጣ መርሃ-ግብር አሸናፊዎች ሽልማታቸውን አስረከበ

ወጋገን ባንክ “በወጋገን ይቆጥቡ ፣ በወጋገን ይሸለሙ ”በሚል ስያሜ ላካሄደው የሎተሪ ዕጣ መርሃ-ግብር አሸናፊዎች ሽልማታቸውን አስረከበ

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 26 ቀን 2013 ዓ.ም ፡-ወጋገን ባንክ ከጥቅምት 1 እስከ መጋቢት 30 ቀን 2013 ዓ.ም. ድረስ “በወጋገን ይቆጥቡ፤ በወጋገን ይሸለሙ ” በሚል ስያሜ ሲያካሂድ ለቆየው የቁጠባ ማበረታቻ መርሀግብር የሎተሪ ዕጣ አሸናፊዎች ሽልማቶቻቸውን ዛሬ ግንቦት 26 ቀን 2013 ዓ.ም የባንኩ የዳይሬክተሮች ቦርድ እና ከፍተኛ የስራ አመራር አባላት እንዲሁም የብሔራዊ ሎተሪ አስተዳደር ተወካዮች በተገኙበት […]

read more »