Category Archives: Uncategorized

የ2014 በጀት ዓመት የሒሳብ መዝግያ ቀን

የ2014 በጀት ዓመት የሒሳብ መዝግያ ቀን

ለክቡራን ደንበኞቻችን ወጋገን ባንክ አ.ማ የ2014 በጀት ዓመት የሒሳብ መዝግያ ቀንን ምክንያት በማድረግ ሐሙስ ሰኔ 23 ቀን 2014 ዓ.ም ከረፋዱ 4፡00 ሰዓት ጀምሮ በሁሉም የባንኩ ቅርንጫፎች አገልግሎት የማይሰጥ መሆኑን ለክቡራን ደንበኞቻችን ለመግለፅ እንወዳለን። በመሆኑም በዕለቱ የባንኩን የቴክኖሎጂ አማራጮች በመጠቀም የተለመደውን አገልግሎት ማግኘት የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡

read more »