Daily Archives: May 22, 2018

የጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ

ወጋገን ባንክ አ.ማ ለሰጠው ብድር በእዳ ማካካሻነት የያዛቸውንና በሰንጠረዡ የተመለከቱትን ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ ለመሸጥ ይፈልጋል። ተ.ቁ. የንብረቱ ዓይነት ንብረቱ የሚገኝበት አድራሻ የመነሻ ዋጋ ብር ቤቱ/ ሕንፃው ያረፈበት ቦታ በካ.ሜ የይዞታው ጠቅላላ ስፋት ከተማ ክ/ከተማ ቀበሌ/ወረዳ የቦታዉ ልዩ ስም 1 G+1 መኖሪያ ቤት ግራውንዱ የተጠናቀቀ ሲሆን አንደኛ ፎቅ ከ 50% በላ   ይ የተጠናቀቀ   ምዕራብ ጉጂ […]

read more »