Daily Archives: March 6, 2020

Partial view of the lottery drawing ceremony

Partial view of the lottery drawing ceremony

የወጋገን ባንክ የውጭ ምንዛሪ ግኝት  ማበረታቻ ሽልማት ዕጣ ወጣ   ወጋገን ባንክ ከነሐሴ 9 ቀን 2011 ዓ.ም እስከ የካቲት 3 ቀን 2012 ዓ.ም ሲያካሂደው የነበረው ከወጋገን ይቀበሉ፣ በወጋገን ይመንዝሩ፣ በወጋገን ይሸለሙ የውጭ ምንዛሪ ግኝት ማበረታቻ ሽልማት ዕጣ  በትናንትናው ዕለት የካቲት 25 ቀን 2012 ዓም የባንኩ ከፍተኛ የስራ ኃላፊዎችና የብሔራዊ ሎተሪ  አስተዳደር ድርጅት  ኃላፊዎች በተገኙበት በብሔራዊ […]

read more »