Monthly Archives: April 2020

ወጋገን ባንክ የኮሮና ቫይረስን ለመከላከል 5 ሚሊዮን ብር ድጋፍ አደረገ

ወጋገን ባንክ የኮሮና ቫይረስን ለመከላከል 5 ሚሊዮን ብር ድጋፍ አደረገ

መጋቢት 24 ቀን 2012 ዓ.ም  በሠላም ሚኒስቴር ቅጥር ግቢ በተካሄደው የድጋፍ አሰጣጥ ሥነ-ሥርዓት ላይ ተገኝተው የእርዳታውን ቼክ ለብሔራዊ የድጋፍ አሰባሰብ ኮሚቴ  ያስረከቡት የወጋገን ባንክ  የኮርፖሬት ሰርቪስስ ምክትል ፕሬዝዳንት አቶ ክንዴ አበበ “ሁልጊዜም በሀገሪቱ የሚካሄዱ የልማት ስራዎችን በመደገፍና የተፈጥሮም ሆኑ ሰው ሰራሽ አደጋዎች ሲከሰቱ  ለወገን ደራሽነቱን በማረጋገጥ የማህበራዊ ኃላፊነቱን ሲወጣ የቆየው ወጋገን ባንክ በሀገራችን ላይ የህልውና […]

read more »