Daily Archives: July 22, 2020

ወጋገን ባንክ በ2012 በጀት ዓመት የ46.9 በመቶ ዕድገት በማሳየት ከታክስ በፊት ብር 1.1 ቢሊዮን ትርፍ አስመዘገበ

የፕሬስ መግለጫ ወጋገን ባንክ በ2012 በጀት ዓመት የ46.9 በመቶ ዕድገት በማሳየት ከታክስ በፊት ብር 1.1 ቢሊዮን ትርፍ አስመዘገበ የወጋገን ባንክ ፕሬዝደንት አቶ አባይ መሐሪ የባንኩን የ2012 በጀት ዓመት የሥራ አፈፃፀም በተመለከተ በባንኩ ዋና መ/ቤት መግለጫ የሰጡ ሲሆን በመግለጫቸው እንደጠቀሱት ምንም እንኳ በበጀት ዓመቱ የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ በኢኮኖሚ እንቅስቃሴው ላይ በፈጠረው መቀዛቀዝ ምክንያት በብድር አከፋፈልና የደንበኞች […]

read more »