Category Archives: Uncategorized

እጩ የዲሬክተሮች ቦርድ አባላትን ለማስተዋወቅ የወጣ ማስታወቂያ

እጩ የዲሬክተሮች ቦርድ አባላትን ለማስተዋወቅ የወጣ ማስታወቂያ

የወጋገን ባንክ አ.ማ የዲሬክተሮች ቦርድ ምልመላ እና አስመራጭ ኮሚቴ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ባወጣው የባንክ ኮርፖሬት ገቨርናንስ መመሪያ ቁጥር SBB/71/2019 አንቀጽ 8.4.5 እና በወጋገን ባንክ አ.ማ. የቦርድ ምልመላ እና ምርጫ መመርያ አንቀጽ 8.13 መሰረት ለድሬክተሮች ቦርድ አባልነት እጩ ሆነው የተመለመሉትን ባለአክሲዮኖች ስም ዝርዝር የሚመለከተው ሁሉ እንዲያውቀው እንደሚከተለው ይፋ አድርጓል፡፡ ሀ. ተጽእኖ ፈጣሪ ያልሆኑ ባለአክሲዮኖች ብቻ በሚሳተፉበት […]

read more »