Resource Description

ወጋገን ባንክ የአገሪቱን የገቢና ወጪ ንግድ የተቀላጠፈ ለማድረግ የሚያስችሉ የተለያዩ ዓለም አቀፍ የባንክ አገልግሎቶችን ይሰጣል፡፡ ባንኩ ዓለም አቀፍ የባንክ አገልግሎቱን የተቀላጠፈ ለማድረግ በዓለም አቀፍ ደረጃ ታዋቂና ዝነኛ ከሆኑ 192 ባንኮች ጋር የጠበቀ የስራ ግንኙነት ያለው ሲሆን፣ ከነዚህም መካከል በ10 ባንኮች ሒሳብ በመክፈት በውጭ ሀገር ለሚፈፅማቸው ክፍያዎች ማከናወኛ እየተገለገለበት ይገኛል፡፡

Show More
Resource Details
Name ዓለም አቀፍ የባንክ አገልግሎት Date 04 Wed 2018 Categories International
Download