Blog Archives

ወጋገን ባንክ “ከወጋገን ይቀበሉ፣ በወጋገን ይመንዝሩ፣ ይሸለሙ” በሚል ስያሜ ላካሄደው የሎተሪ ዕጣ መርሃ-ግብር አሸፊዎች ሽልማታቸውን አስረከበ

ወጋገን ባንክ “ከወጋገን ይቀበሉ፣ በወጋገን ይመንዝሩ፣ ይሸለሙ” በሚል ስያሜ ላካሄደው የሎተሪ ዕጣ መርሃ-ግብር አሸፊዎች ሽልማታቸውን አስረከበ

አዲስ አበባ ፣ነሐሴቀንዓ.ም ፡-ወጋገን ባንክ ከነሐሴ ቀን ዓ.ም.እስከ የካቲት ቀንዓ.ም.ድረስ “ከወጋገን ይቀበሉ፣ በወጋገን ይመንዝሩ፣ በወጋገን ይሸለሙ”በሚል ስያሜ ላካሄደውየውጭ ምንዛሪ ግኝትማበረታቻ ሎተሪ ዕጣአሸናፊዎችሽልማታቸውን ዛሬ ነሐሴ ቀን ዓ.ምየብሔራዊ ሎተሪ አስተዳደር ኃላፊዎች በተገኙበትበባንኩ ዋና መሥሪያ ቤትባካሄደው ሥነ-ሥርዓት በይፋ አስረከበ፡፡

read more »