Blog Archives

ወጋገን አማና

ወጋገን አማና

ወጋገን ባንክ አ.ማ ሸሪአን መሠረት ያደረገ ወጋገን አማና የተሰኘ ከወለድ ነጻ የባንክ አገልግሎት ፍፁም በተለየ እና በተደራጀ መስኮት እየሰጠ የሚገኝ ባንክ ነው፡፡ ከወለድ ነጻ የባንክ አገልግሎት ማለት ወለድ የማይከፈልበት እና ወለድ የማይሰበሰብበት የባንክ አገልግሎት ነው፡፡

read more »