Blog Archives

ዓለም አቀፍ የባንክ አገልግሎት

ዓለም አቀፍ የባንክ አገልግሎት

ወጋገን ባንክ የአገሪቱን የገቢና ወጪ ንግድ የተቀላጠፈ ለማድረግ የሚያስችሉ የተለያዩ ዓለም አቀፍ የባንክ አገልግሎቶችን ይሰጣል፡፡ ባንኩ ዓለም አቀፍ የባንክ አገልግሎቱን የተቀላጠፈ ለማድረግ በዓለም አቀፍ ደረጃ ታዋቂና ዝነኛ ከሆኑ 192 ባንኮች ጋር የጠበቀ የስራ ግንኙነት ያለው ሲሆን፣ ከነዚህም መካከል በ10 ባንኮች ሒሳብ በመክፈት በውጭ ሀገር ለሚፈፅማቸው ክፍያዎች ማከናወኛ እየተገለገለበት ይገኛል፡፡

read more »