Author Archives: admin

ወጋገን ባንክ “ወጋገን ሞባይል” የተሰኘ የሞባይል መተግበሪያ በይፋ ስራ አስጀመረ

ወጋገን ባንክ “ወጋገን ሞባይል” የተሰኘ የሞባይል መተግበሪያ በይፋ ስራ አስጀመረ

ድሬደዋ የካቲት 14 ቀን 2016 ዓ.ም ወጋገን ባንክ ወጋገን ሞባይል የተሰኘ የሞባይል ባንክ አገልግሎት መተግበሪያ የድሬደዋ ከተማ ከንቲባ አቶ ከድር ጁሃር በተገኙበት በይፋ ስራ ማስጀመሩን በድሬደዋ ከተማ ባካሄደው ማብሰሪያ ስነስርዓት ላይ አስታወቀ፡፡ በዝግጅቱ ላይ በክብር እንግድነት ተገኝተው ንግግር ያደረጉት የድሬደዋ ከተማ ከንቲባ አቶ ከድር ጁሃር ወጋገን ባንክ በአገልግሎቱ ረጅም እድሜ ያስቆጠረ እና ለአገር እድገት አስተዋፅኦ […]

read more »