>

Category Archives: featured

featured

ወጋገን ባንክ የ25ኛ ዓመት የምሥረታ በዓሉን ምክንያት በማድረግ ለሁለት የበጎ አድራጎት ተቋማትና ለአንድ ትምህርት ቤት የብር 825,150 የገንዘብ እና የቁሳቁስ ድጋፍ አደረገ

ወጋገን ባንክ የ25ኛ ዓመት የምሥረታ በዓሉን ምክንያት በማድረግ ለሁለት የበጎ አድራጎት ተቋማትና ለአንድ ትምህርት ቤት የብር 825,150 የገንዘብ እና የቁሳቁስ ድጋፍ አደረገ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 11 ቀን 2014 ዓ.ም- ወጋገን ባንክ የ25ኛ ዓመት የምስረታ በዓሉን ምክንያት በማድረግ ማህበራዊ ኃላፊነቱን ለመወጣት ለሁለት የበጎ አድራጎት ድርጅቶች እና ለአንድ ትምህርት ቤት ብር 825,150 በዓይነት እና በጥሬ ገንዘብ ድጋፍ ማድረጉን አስታወቀ፡፡ ባንኩ ለዋይድ ሆራይዘን ፎር ችልድረን ኢንኮርፖሬሽን የተሰኘ በኢትዮጵያ የተመዘገበ ወላጅ አልባ ህፃናትን በመርዳት ላይ ለተሰማራ ምግባረ ሰናይ ድርጅት ብር 225,000.00 […]

read more »