>

Category Archives: featured

featured

ወጋገን ባንክ ለጋንዲ መታሰቢያ ሆስፒታል የጡረታ ተሰናባች ሰራተኞች የሽኝት  መርሃ -ግብር   የገንዘብ ድጋፍ አደረገ

ወጋገን ባንክ ለጋንዲ መታሰቢያ ሆስፒታል የጡረታ ተሰናባች ሰራተኞች የሽኝት መርሃ -ግብር የገንዘብ ድጋፍ አደረገ

ወጋገን ባንክ ጥር 26 ቀን 2014 ዓ.ም በግዮን ሆቴል ለተካሔደው የጋንዲ መታሰቢያ ሆስፒታል የጡረታ ተሰናባች ሰራተኞች ሽኝትና የሰራተኞች ማበረታቻ መርሃ-ግብር ማህበራዊ ኃላፊነቱን ከመወጣት አንፃር የብር 140,000.00 (አንድ መቶ አርባ ሺ) የገንዘብ ድጋፍ አደረገ፡፡ በተጨማሪም ባንኩ በጡረታ ለተሰናበቱ 16 የሆስፒታሉ ሰራተኞች ለእያንዳንዳቸው የብር 1,000 (አንድ ሺህ) ዋርካ የተሰኘ እድሜያቸው 50 እና ከዛ በላይ ለሆኑ የሃገር ባለውለታዎች […]

read more »