Category Archives: featured

featured

ወጋገን ባንክ በአስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥም ሆኖ ትርፍ አስመዘገበ

ወጋገን ባንክ በአስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥም ሆኖ ትርፍ አስመዘገበ

አዲስ አበባ፣ታህሳስ 16 ቀን 2014 ዓ.ም:- ወጋገን ባንክ እ.ኤ.አ ሰኔ 30 በተጠናቀቀው የ2020/21 የበጀት ዓመት በኮሮና ወረርሽኝ ምክንያት ያጋጠመው የኢኮኖሚ መዳከም፣ በሰሜኑ የሀገራችን ክፍል የተከሰተው ግጭት እና እሱን ተከትሎ በመልካም ስሙ ላይ የደረሰበት የስም ማጥፋት ዘመቻ በሥራ እንቅስቃሴው ላይ ከባድ ጫና ቢያሳድርበትም ፤በእዚህ አስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥም ሆኖ ትርፍ አስመዘገበ፡፡ ወጋገን ባንክ ታህሳስ 16 ቀን 2014 […]

read more »