Category Archives: featured

featured

ወጋገን ባንክ የ25ኛ ዓመት የምሥረታ በዓሉን አከባበር የመክፈቻ ሥነ-ሥርዓት አካሄደ  ለኢትዮጵያ የልብ ህሙማን ህፃናት መርጃ ማዕከል የ1 ሚሊዮን ብር ድጋፍ አደረገ

ወጋገን ባንክ የ25ኛ ዓመት የምሥረታ በዓሉን አከባበር የመክፈቻ ሥነ-ሥርዓት አካሄደ ለኢትዮጵያ የልብ ህሙማን ህፃናት መርጃ ማዕከል የ1 ሚሊዮን ብር ድጋፍ አደረገ

አዲስ አበባ፣ጥቅምት 18— ቀን 2014 ዓ.ም- ወጋገን ባንክ የ25ኛ ዓመት የምሥረታ በዓሉን አከባበር የመክፈቻ ሥነ-ሥርዓት በባንኩ ዋና መሥሪያ ቤት የባንኩ የዳይሬክተሮች ቦርድ እና የሥራ አመራር አባላት፣ሰራተኞች እንዲሁም ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች በተገኙበት በዛሬው ዕለት አካሄደ፡፡ የባንኩ የዳይሬክተሮች ቦርድ ሰብሳቢ አቶ አብድሹ ሁሴን በበዓሉ መክፈቻ ሥነ-ሥርአት ላይ ተገኝተው ባደረጉት ንግግር ወጋገን ባንክ ባለፉት 25 ዓመታት የባንክ አገልግሎት […]

read more »