>

Category Archives: featured

featured

የአክሲዮን ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ

ወጋገን ባንክ አ.ማ. የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ባወጣው መመሪያ ቁጥር FIS/01/2016 መሠረት የውጪ አገር ዜግነት ከያዙ ትውልደ ኢትዮጵያዊያን ባለአክሲዮኖች የተረከባቸውን ብር 1,699,000.00 ዋጋ ያላቸውን 1,699 አክሲዮኖች ከዚህ በታች በተዘረዘረው መሠረት በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም በጨረታው መወዳደር የሚፈልጉ ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 25 ቀናት ውስጥ የመወዳደሪያ ሰነዶቻቸውን በማቅረብ መጫረት ይችላሉ፡፡ ተጫራቾች ሊያሟሉት የሚገባ […]

read more »