>

Category Archives: featured

featured

ወጋገን ባንክ በ2019/20 የ47 በመቶ ዕድገት በማሳየት ከታክስ በፊት ብር 1.1 ቢሊዮን ብር ትርፍ አስመዘገበ

ወጋገን ባንክ በ2019/20 የ47 በመቶ ዕድገት በማሳየት ከታክስ በፊት ብር 1.1 ቢሊዮን ብር ትርፍ አስመዘገበ

አዲስ አበባ፣ታህሳስ 22 ቀን 2013 ዓ.ም- ወጋገን ባንክ እ.ኤ.አ ሰኔ 30 በተጠናቀቀው የ2019/20 የበጀት ዓመት ከታክስ በፊት ብር 1.1 ቢሊዮን ትርፍ ማግኘቱን አስታወቀ፡፡ባንኩ ይህን ያስታወቀው ታህሳስ 22 ቀን 2013 ዓ.ም በሒልተን አዲስ አበባ ሆቴል ባካሄደው 27ኛ መደበኛ የባለአክሲዮኖች ጉባዔ ላይ ይፋ ባደረገው የኦዲት ሪፖርት ነው፡፡ የባንኩ የዳይሬክተሮች ቦርድ ም/ሰብሳቢ አቶ ተፈራ ሞላ እንደተናገሩት ምንም እንኳን […]

read more »