Resource Description

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 6 ቀን 2012 ዓ.ም፡-ወጋገን ባንክ የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ በአገራችን ኢኮኖሚ ላይ እያደረሰ ያለውን አሉታዊ ተፅዕኖ ለመቀነስ በማሰብ ለተበዳሪ ደንበኞቹ እስከ 53 በመቶ የሚደርስ የብድር ወለድ ምጣኔ ቅናሽ አደረገ፡፡

Show More
Resource Details
Name የኘሬስ መግለጫ Date 05 Thu 2020 Categories General
Download