
Resource Description
አዲስ አበባ ፣ነሐሴቀንዓ.ም ፡-ወጋገን ባንክ ከነሐሴ ቀን ዓ.ም.እስከ የካቲት ቀንዓ.ም.ድረስ “ከወጋገን ይቀበሉ፣ በወጋገን ይመንዝሩ፣ በወጋገን ይሸለሙ”በሚል ስያሜ ላካሄደውየውጭ ምንዛሪ ግኝትማበረታቻ ሎተሪ ዕጣአሸናፊዎችሽልማታቸውን ዛሬ ነሐሴ ቀን ዓ.ምየብሔራዊ ሎተሪ አስተዳደር ኃላፊዎች በተገኙበትበባንኩ ዋና መሥሪያ ቤትባካሄደው ሥነ-ሥርዓት በይፋ አስረከበ፡፡
Show More