>

Author Archives: admin

የባለአክሲዮኖች 30ኛ መደበኛ ጠቅላላ ጉባኤ የስብሰባ ጥሪ

የባለአክሲዮኖች 30ኛ መደበኛ ጠቅላላ ጉባኤ የስብሰባ ጥሪ

ለወጋገን ባንክ አ.ማ. ባለአክሲዮኖች በሙሉ የወጋገን ባንክ አ.ማ. ዋና ገንዘቡ ብር 4,022,048,000፣ የምዝገባ ቁጥሩ KK/AA/3/0001748/2004 እና ዋና መስሪያ ቤቱ አዲስ አበባ የሆነው ባንክ፤ የባለአክሲዮኖች 30ኛ መደበኛ ጠቅላላ ጉባኤ ቅዳሜ ህዳር 29 ቀን 2016 ዓ.ም. ከጠዋቱ 2፡30 ሠዓት ጀምሮ በአዲስ አበባ ሒልተን ሆቴል ስለሚካሄድ፤ በተጠቀሰው ቀንና ቦታ በስብሰባው ላይ እንዲገኙልን የዳይሬክተሮች ቦርድ ጥሪውን በአክብሮት ያቀርባል፡፡ የ30ኛ […]

read more »