>

Author Archives: admin

እጩ የዳይሬክተሮች ቦርድ አባላትን ለማስተዋወቅ የወጣ ማስታወቂያ

የወጋገን ባንክ አ.ማ የዳይሬክተሮች ቦርድ ምልመላ እና አስመራጭ ኮሚቴ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ባወጣው የባንክ ኮርፖሬት ገቨርናንስ መመሪያ ቁጥር SBB/71/2019 አንቀጽ 8.4.5 እና በወጋገን ባንክ አ.ማ. የቦርድ ምልመላ እና ምርጫ መመርያ አንቀጽ 8.13 መሰረት ለዳይሬክተሮች ቦርድ አባልነት እጩ ሆነው የተመለመሉትን ባለአክሲዮኖች ስም ዝርዝር የሚመለከተው ሁሉ እንዲያውቀው እንደሚከተለው ይፋ አድርጓል፡፡ ሀ. ተጽእኖ ፈጣሪ ያልሆኑ ባለአክሲዮኖች ብቻ በሚሳተፉበት […]

read more »