>

Author Archives: admin

እጩ የዲሬክተሮች ቦርድ አባላትን ጥቆማ ለመቀበል የወጣ ማስታወቂያ

እጩ የዲሬክተሮች ቦርድ አባላትን ጥቆማ ለመቀበል የወጣ ማስታወቂያ

የወጋገን ባንክ አ.ማ ባለአክሲዮኖች ህዳር 24 ቀን 2015 ዓ.ም. ባካሄዱት የባለአክሲዮኖች 29ኛ መደበኛ ጠቅላላ ጉባኤ ላይ የዲሬክተሮች ቦርድ ምልመላ እና አስመራጭኮሚቴ አባላት መመረጣቸው ይታወቃል፡፡ በመሆኑም ኮሚቴው ስራውን የጀመረ ስለሆነ፤ የባንኩ ባለአክሲዮኖች ለባንኩ ሁለንተናዊ እድገት አስተዋጽኦ ያደርጋሉ ብለው የሚያምኑባቸውን ብቁ እጩዎች እስከ መስከረም 10 ቀን 2016 ዓ.ም. ድረስ እንዲጠቁሙኮሚቴው በአክብሮት ይጋብዛል፡፡ ተጠቋሚዎች በእጩነት ለመቅረብ ማሟላት ያለባቸው […]

read more »