ወጋገን ባንክ ከትግራይ ብስክሌት ፌዴሬሽን ጋር የብስክሌት ውድድር የስፖንሰርሺፕ ስምምነት ተፈራረመ
ጥር 4 ቀን 2016 ዓ.ም ፣ መቐለ በወጋገን ባንክ በኩል ስምምነቱን የፈረሙት የባንኩ የኦፕሬሽን ዘርፍ ምክትል ዋና ስራ አስፈፃሚ አቶ ኪዳኔ ገ/ስላሴ ሲሆኑ በትግራይ ብስክሌት ፌዴሬሽን በኩል ደግሞ ፕሬዝዳንቱ አቶ አሰፋ ገ/ስላሴ ናቸው፡፡ በወጋገን ባንክ ስፖንሰርነት የሚካሄደው የብስክሌት ውድድር ወጋገን ሻምፒዮና በሚል ስያሜ ከጥር 5 እስከ ሰኔ 30 2016 ዓ.ም በሰባት ከተሞች ማለትም መቐለ፣ ዓዲግራት፣ዓድዋ […]
read more »