የ2014 በጀት ዓመት የሒሳብ መዝግያ ቀን

የ2014 በጀት ዓመት የሒሳብ መዝግያ ቀን

ለክቡራን ደንበኞቻችን ወጋገን ባንክ አ.ማ የ2014 በጀት ዓመት የሒሳብ መዝግያ ቀንን ምክንያት በማድረግ ሐሙስ ሰኔ 23 ቀን 2014 ዓ.ም ከረፋዱ 4፡00 ሰዓት ጀምሮ በሁሉም የባንኩ ቅርንጫፎች አገልግሎት የማይሰጥ መሆኑን ለክቡራን ደንበኞቻችን ለመግለፅ እንወዳለን።
በመሆኑም በዕለቱ የባንኩን የቴክኖሎጂ አማራጮች በመጠቀም የተለመደውን አገልግሎት ማግኘት የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡

About the Author

Comments are closed.