>

Category Archives: featured

featured

ወጋገን ባንክ የ25ኛ ዓመት የምስረታ በዓለን የማጠቃለያ ስነስርዓት በደመቀ ሁኔታ አካሄደ

ወጋገን ባንክ የ25ኛ ዓመት የምስረታ በዓለን የማጠቃለያ ስነስርዓት በደመቀ ሁኔታ አካሄደ

አዱስ አበባ፣ ሰኔ 4 ቀን 2014 ዓ.ም- ወጋገን ባንክ የተመሰረተበትን 25ኛ አመት የምስረታ በዓል የማጠቃለያ ስነስርአት የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ገዥ ፤ የባንኩ ደንበኞች ፤ ባለአክሲዮኖች፤ የዲይሬክተሮች ቦርድ እና የማኔጅመንት አባላት እንዱሁም ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች በተገኙበት ቅዲሜ ሰኔ 4 ቀን 2014 ዓ.ም በሒልተን አዱስ አበባ በደማቅ ስነስርዓት አካሄል፡፡ በዕለቱ በስነስርአቱ ላይ ተገኝተው ንግግር ያደረጉት የባንኩ የዲይሬክተሮች […]

read more »