Category Archives: featured

featured

ወጋገን ባንክ ለሐምሊን ፊስቱላ ኢትዮጵያ 500,000 ሺ ብር የበጎ አድራጎት ድጋፍ አደረገ

ወጋገን ባንክ ለሐምሊን ፊስቱላ ኢትዮጵያ 500,000 ሺ ብር የበጎ አድራጎት ድጋፍ አደረገ

አዲስ አበባ፣ነሐሴ 25 ቀን 2012 ዓ.ም ወጋገን ባንክ በዶ/ር ካትሪን ሐምላን ለተመሰረተውና በኢትዮያጵያ ለሚገኙ የፊስቱሊ ታማሚ እናቶችና ሌጃገረዶች ህክምና አገልግሎት ለሚሰጠው ሀምሊን ፊስቱላ ኢትዮጵያ ማህበራዊ ኃሊፊነቱን ከመወጣት አንፃር የብር 500,000 (አምስት መቶ ሺ) የበጎ አድራጎት ድጋፍ ማድረጉን አስታወቀ፡፡ በአገራችን እጅግ አስከፊ በሆነው በዚህ በሽታ የሚያዙ ሰዎች በጊዜውና በአግባቡ ህክምና ከተደረገላቸው የሚድኑ መሆኑ ይታወቃል፡፡ ይህንን የጤና […]

read more »