>

Category Archives: News

News

“በወጋገን ይቆጥቡ ፣ በወጋገን ይሸለሙ ” የሎተሪ ዕጣ ዕድለኞች

“በወጋገን ይቆጥቡ ፣ በወጋገን ይሸለሙ ” የሎተሪ ዕጣ ዕድለኞች

ወጋገን ባንክ ከጥቅምት 1 ቀን እስከ መጋቢት 30 ቀን 2013 ዓ.ም ድረስ ሲያካሂድ የቆየው “በወጋገን ይቆጥቡ ፣ በወጋገን ይሸለሙ” የቁጠባ ማበረታቻ የሎተሪ ዕጣ አርብ ሚያዝያ 29 ቀን 2013 ዓ.ም በብሔራዊ ሎተሪ አስተዳደር አዳራሽ በይፋ ወጥቷል፡፡ የተለያዩ ሽልማቶችን የሚያስገኙት አሸናፊ የሎተሪ ቁጥሮች እና ዕድለኞች ከዚህ በታች የተዘረዘሩት ሲሆኑ፣ በቅርቡ በምናደርገው የሽልማት መርሀ-ግብር ለዕድለኞች ሽልማቶቻቸውን በይፋ እንደምናስረክብ […]

read more »