>

Category Archives: News

News

ወጋገን ባንክ “በወጋገን ይቆጥቡ ፣ በወጋገን ይሸለሙ” በሚል ስያሜ ያካሄደው የቁጠባ ማበረታቻ የሎተሪ ዕጣ ወጣ

ወጋገን ባንክ “በወጋገን ይቆጥቡ ፣ በወጋገን ይሸለሙ” በሚል ስያሜ ያካሄደው የቁጠባ ማበረታቻ የሎተሪ ዕጣ ወጣ

አዲስ አበባ ፣ሚያዝያ 29 ቀን 2013 ዓ.ም ፡-ወጋገን ባንክ ከጥቅምት 1 ቀን እስከ መጋቢት 30 ቀን 2013 ዓ.ም. ድረስ “በወጋገን ይቆጥቡ፣ በወጋገን ይሸለሙ” በሚል ስያሜ ሲያካሂድ የቆየው የቁጠባ ማበረታቻ የሎተሪ ዕጣ ሽልማት ሚያዝያ 29 ቀን 2013 ዓ.ም በብሔራዊ ሎተሪ አዳራሽ የወጋገን ባንክ ዋና ሥራ አስፈፃሚ ወ/ሮ ብርቱካን ገብረእግዚ እና ሌሎች የባንኩ ከፍተኛ የሥራ አመራር አባላት […]

read more »