Daily Archives: May 21, 2020

ወጋገን ባንክ አ.ማ እጩ የዲሬክተሮች ቦርድ አባላትን ጥቆማ ለመቀበል የወጣ ማስታወቂያ

የወጋገን ባንክ አ.ማ ባለአክሲዮኖች ታህሳስ 7 ቀን 2012 ዓ.ም. በተካሄደው 26ኛ መደበኛ ጠቅላላ ጉባኤ ላይ የዲሬክተሮች ቦርድ ምልመላ እና አስመራጭ ኮሚቴ አባላት መመረጣቸውና ኮሚቴው የሚመራበት የዲሬክተሮች ቦርድ አባላት ምልመላና ምርጫ መመርያ መጽደቁ ይታወቃል፡፡ በመሆኑም አስመራጭ ኮሜቴው ስራውን የጀመረ ስለሆነ፤ የባንኩ ባለአክሲዮኖች ለባንኩ ሁለንተናዊ እድገት አስተዋጽኦ ያደርጋሉ ብለው የሚያምኑባቸውን ብቁ እጩዎች እስከ ነሐሴ 30 ቀን 2012 […]

read more »