>

የጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ

ወጋገን ባንክ አ.ማ ለሰጠው ብድር በእዳ ማካካሻነት የያዛቸውንና በሰንጠረዡ የተመለከቱትን ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ ለመሸጥ ይፈልጋል።

ተ.ቁ. የንብረቱ ዓይነት ንብረቱ የሚገኝበት አድራሻ የመነሻ ዋጋ ብር ቤቱ/ ሕንፃው ያረፈበት ቦታ በካ.ሜ የይዞታው ጠቅላላ ስፋት
ከተማ ክ/ከተማ ቀበሌ/ወረዳ የቦታዉ ልዩ ስም
1 G+1 መኖሪያ ቤት

ግራውንዱ የተጠናቀቀ ሲሆን

አንደኛ ፎቅ ከ 50% በላ

 

ይ የተጠናቀቀ  

ምዕራብ ጉጂ ዞን ፍንጫዋ ዱግዳ ዳዋ 01 ዱግዳ ዳዋ ቂልጣ ቁፋ 5,544,917.24 193 ካ.ሜ 504 ካ.ሜ
2 G+0 መኖሪያ ቤት ምዕራብ ጉጂ ዞን ፍንጫዋ 01 ዱግዳ ዳዋ ቂልጣ ቁፋ 390,943.17 64.68 ካ.ሜ 400 ካ.ሜ
3 G+2 ለንግድ የሚያገለግል ሕንፃ ሀገረ ሰላም ሁላ ሰቻ መዐድን አካባቢ 9,085,518.16 180.33 ካ.ሜ 414.73 ካ.ሜ
4 መኖሪያ ቤት ቤዝመንት፣ግራውንድ እና ሰርቪስ አለታ ወንዶ ጨፌ ሚሊኒየም አደራሽ አካባቢ  

4,074,160.85

ቤዝመንት እና ግራውንድ 110 ካ.ሜ

ሰርቪስ ቤቱ 36 ካ.ሜ

474.375 ካ.ሜ
5 G+1 ለንግድ የሚያገለግል ሕንፃ 70% የተጠናቀቀ ጋምቤላ ጋምቤላ 04 መነኀሪያ አካባቢ 7,776,471.07 246.50 ካ.ሜ 2450 ካ.ሜ
6 G+0 መኖሪያ ቤት ጋምቤላ ጋምቤላ 05 ኢሚግሬሽን አካባቢ 1,564,051.59 88.35 ካ.ሜ እና 110.78 ካ.ሜ 548 ካ.ሜ
7 G+4 ጅምር ሕንፃ አዲስ አበባ ለሚ ኩራ በቀድሞዉ ቦሌ10 በሻሌ ዉሀ ታንከር 32,537,386.42 168 ካ.ሜ 250 ካ.ሜ

ማሳሰቢያ

  • ገዢ እንዲከፍላቸው በሕግ የተወሰኑ ከታክስ ጋር ተያያዥ የሆኑና ማንኛውንም ክፍያዎች ገዢው ይከፍላል።
  • ንብረቶቹን መግዛት የሚፈልጉ የሚገዙበትን ዋጋ ¼ኛ (ሃያ አምስት በመቶ) በወጋገን ባንክ ስም ሲፒኦ (CPO) አሰርተው በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ ከነሙሉ አድራሻው ከማመልከቻ ጋር እሰከ የካቲት 22 ቀን 2015 ዓ.ም 1100 ሰዓት ስታዲየም ፊት ለፊት በሚገኘው የባንኩ ዋና መ/ቤት 8ኛ ፎቅ ንብረት አስተዳደር ክፍል በመቅረብ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ማስገባት ይኖርበታል።
  • ባንኩ ጨረታዉን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ፡፡
  • ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር 0115548062 የባንኩ ንብረት አስተዳደር ደውለው መጠየቅ ይችላሉ።

ወጋገን ባንክ አ.ማ

About the Author

Comments are closed.