እጩ የዲሬክተሮች ቦርድ አባላትን ለማስተዋወቅ የወጣ ማስታወቂያ

እጩ የዲሬክተሮች ቦርድ አባላትን ለማስተዋወቅ የወጣ ማስታወቂያ

የወጋገን ባንክ አ.ማ የዲሬክተሮች ቦርድ ምልመላ እና አስመራጭ ኮሚቴ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ባወጣው የባንክ ኮርፖሬት ገቨርናንስ መመሪያ ቁጥር SBB/71/2019 አንቀጽ 8.4.5 እና በወጋገን ባንክ አ.ማ. የቦርድ ምልመላ እና ምርጫ መመርያ አንቀጽ 8.13 መሰረት ለድሬክተሮች ቦርድ አባልነት እጩ ሆነው የተመለመሉትን ባለአክሲዮኖች ስም ዝርዝር የሚመለከተው ሁሉ እንዲያውቀው እንደሚከተለው ይፋ አድርጓል፡፡

ሀ. ተጽእኖ ፈጣሪ ያልሆኑ ባለአክሲዮኖች ብቻ በሚሳተፉበት ምርጫ ላይ እንዲወዳደሩ የተመለመሉ 8 እጩዎች
1 አቶ ፍቅሩ ጂሬኛ ሾኔ
2 አቶ ፍትሃነገስት ገብሩ አብርሃ
3 አቶ ወልደገብርኤል ናይዝጊ አረጋይ
4 አቶ ረዊና እያሱ በርሀ
5 አምባሰል የንግድ ስራዎች ኃ/የተ/የግ/ማህበር (አቶ ሐሰን የሱፍ ሙሳ)
6 ጥረት (አቶ አባተ ግርማ ከበደ)
7 አቶ አሕመድ ሙባረክ ሽፋ
8 አቶ በየነ በላይ በርሀ
ለ. ሁሉም ባለአክሲዮኖች (ተጽእኖ ፈጣሪ የሆኑትም ያልሆኑትም) በአጠቃላይ በሚሳተፉበት ምርጫ ላይ እንዲወዳደሩ የተመለመሉ 14 እጩዎች
1 መሰቦ ሲሚንቶ ፋብሪካ ኃ/የተ/የግ/ማህበር (አቶ ክብረአብ ተወልደ ተኽለ)
2 ሱር ኮንስትራክሽን ኃ/የተ/የግ/ማህበር (አቶ ዘንፎ አስፋው ገ/ትንሳኤ)
3 ሳባ እምነበረድ ኃ/የተ/የግ/ማህበር (አቶ አርአያ መርእድ ግደይ)
4 ትራንስ ኢትዮጵያ ኃ/የተ/የግ/ማህበር (አቶ ምዑዝ ይሕደጎ ገብረኪዳን)
5 ሜጋ ማተሚያ ኃ/የተ/የግ/ማህበር (አቶ ገብረእግዚአብሄር ሐዱሽ ተድላ)
6 አቶ ኪዳነ ሐጐስ ገብረሂወት
7 አቶ ተፈሪ ሓጎስ ደስታ
8 አቶ መንግስተአብ ገብረኪዳን ገብረእግዚአብሄር
9 አቶ አስመላሽ በቀለ ወ/ማርያም
10 አቶ ሱራፊኤል በርሀ ወልዱ
11 አቶ ኃይሉ ሞላ ደምሴ
12 አቶ አርአያ ገብረእግዚአብሄር ገብረጊዮርጊስ
13 አቶ የማነ ዝበሎ አብርሃ
14 አቶ አብዲሹ ሁሴን ዋሪዮ
ሐ. ተጠባባቂዎች
1 አቶ ስለሺ አባይነህ ዘለቀ
2 አቶ ብርሃነ ገብሩ ወልደማርያም
3 አቶ ጌትሹ በጋሻው አያልቅበት
4 ወ/ሮ ማሕታ እምባየ ገብረማርያም
5 አቶ ታደሰ አዳነ ገብሩ

የወጋገን ባንክ አ.ማ. የዲሬክተሮች ቦርድ ምልመላ እና አስመራጭ ኮሚቴ

About the Author

Leave a Reply