እጩ የዳይሬክተሮች ቦርድ አባላትን ለማስተዋወቅ የወጣ ማስታወቂያ

የወጋገን ባንክ አ.ማ የዳይሬክተሮች ቦርድ ምልመላ እና አስመራጭ ኮሚቴ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ባወጣው የባንክ ኮርፖሬት ገቨርናንስ መመሪያ ቁጥር SBB/71/2019 አንቀጽ 8.4.5 እና በወጋገን ባንክ አ.ማ. የቦርድ ምልመላ እና ምርጫ መመርያ አንቀጽ 8.13 መሰረት ለዳይሬክተሮች ቦርድ አባልነት እጩ ሆነው የተመለመሉትን ባለአክሲዮኖች ስም ዝርዝር የሚመለከተው ሁሉ እንዲያውቀው እንደሚከተለው ይፋ አድርጓል፡፡

ሀ. ተጽእኖ ፈጣሪ ያልሆኑ ባለአክሲዮኖች ብቻ በሚሳተፉበት ምርጫ ላይ እንዲወዳደሩ የተመለመሉ 8 እጩዎች
ተ.ቁ የእጩ ስም የእጩ ተወካይ
1 አቶ አብዲሹ ሁሴን ዋሪዮ
2 አቶ ወልደገብርኤል ናይዝጊ አረጋይ
3 አቶ ፍትሃነገስት ገብሩ አብርሃ
4 ዶ/ር ዛይድ ነጋሽ ዘውዴ
5 አቶ ሱራፍኤል በርሀ ወልዱ
6 ዶ/ር ፍፁም በቀለ ገዛኸኝ
7 አቶ አርአያ ገብረእግዚአብሄር ገብረጊዮርጊስ
8 አቶ ይርጋ ታደሰ ማቴዎስ
ለ. ሁሉም ባለአክሲዮኖች (ተጽእኖ ፈጣሪ የሆኑትም ያልሆኑትም) በአጠቃላይ በሚሳተፉበት ምርጫ ላይ እንዲወዳደሩ የተመለመሉ 14 እጩዎች
የእጩ ስም የእጩ ተወካይ
1. መሰቦ ሲሚንቶ ፋብሪካ ኃ/የተ/የግ/ማህበር አቶ ክብረአብ ተወልደ ተኽለ
2. ሜጋ ማተሚያ ኃ/የተ/የግ/ማህበር አቶ ገብረእግዚአብሄር ሓዱሽ ተድላ
3. ትእምት አቶ አለምሰገድ አሰፋ አበራ
4. ሳባ እምነበረድ ኃ/የተ/የግ/ማህበር አቶ አርአያ መርእድ ግደይ
5. ሱር ኮንስትራክሽን ኃ/የተ/የግ/ማህበር አቶ ዘንፉ አስፋው ገ/ትንሳኤ
6. ኢዛና መአድን ልማት ኃ/የተ/የግ/ማህበር አቶ ተስፋፅዮን ደስታ ተስፋይ
7. መስፍን ኢንዱስትሪያል ኢንጅነሪንግ ኃ/የተ/የግ/ማህበር አቶ ዕቡይ ገ/መድህን ተ/ጀወርግስ
8. የትግራይ ሴቶች ማህበር ወ/ሮ አበባ ኃይለስላሴ መዝገቦ
9. አቶ ኃይሉ ሞላ ደምሴ
10. አቶ ካሕሳይ ፍሰሀ ቢያድጎ
11. አምባሰል የንግድ ስራዎች ኃ/የተ/የግ/ማህበር አቶ ሐሰን የሱፍ ሙሳ
12. አቶ ሞገስ እሸቱ ወ/ሀና
13. አቶ ዳዊት አራጋው መክረጅ
14. አቶ ፍቅሩ ጂሬኛ ሾኔ
ሐ. ተጠባባቂዎች
1 አቶ ሙሉ ብስራት ሐጎስ
2 አቶ ኪዳነ ሐጎስ ገ/ህይወት
3 አቶ አብዱልቃድር አብደላ ሰይድ
4 አቶ አባይ ከበደው ግደይ
5 ንጋት ቻሪታብል ኢንዳውመንት

የወጋገን ባንክ አ.ማ. የዳይሬክተሮች ቦርድ ምልመላ እና አስመራጭ ኮሚቴ

About the Author

Comments are closed.