ወጋገን ባንክ አገልግሎት ተቋርጦባቸው በቆዩት ቅርንጫፎቹ ዳግም አገልግሎት መስጠት ጀመረ

ወጋገን ባንክ አገልግሎት ተቋርጦባቸው በቆዩት ቅርንጫፎቹ ዳግም አገልግሎት መስጠት ጀመረ

ወጋገን ባንክ በግጭት ምክንያት አገልግሎት ተቋርጦባቸው በቆዩት በአላማጣና በራያ ጥሙጋ ቅርንጫፎች አገልግሎት መስጠት መጀመሩን ለክቡራን ደንበኞቹ በታላቅ ደስታ ያበስራል፡፡ በዚህ አጋጣሚ ሰቲት ሁመራ፣ አዲ ረመፅ ፣ ዳንሻ እና ተከዜ ቅርንጫፎች ቀደም ብለው ቀልጣፋ አገልግሎት መስጠት መጀመራቸውን ለማስታወስ እንወዳለን፡፡ በቅርቡም ወጋገን ባንክ በመቀሌ እና በሽሬ ዲስትሪክቶች በሚገኙ ቅርንጫፎች የተለመደውን ቀልጣፋ አገልግሎቱን ለመጀመር ቅድመ ዝግጅቱን ያጠናቀቀ መሆኑን በዚህ አጋጣሚ ለማብሰር ይወዳል፡፡

About the Author

Comments are closed.