የክፍያ ጥያቄ ሳይቀርብባቸው የቆዩ የደንበኞች ተከፋይ ሒሳቦች

የክፍያ ጥያቄ ሳይቀርብባቸው የቆዩ የደንበኞች ተከፋይ ሒሳቦች

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ እ.ኤ.አ ነሐሴ 24 ቀን 2020 ባወጣው መመሪያ ቁጥር SBB/75/2020 “Management of Unclaimed Liabilities of a Bank” መሠረት በባንካችን ከ15 ዓመት በላይ የክፍያ ጥያቄ ሳይቀርብባቸው የቆዩ ተከፋይ ሒሳቦች (Unclaimed Liabilities) በመኖራቸው፣ ከታች በሰንጠረዡ ስማችሁ የተጠቀሰው የባንካችን ደንበኞች /ተከፋዮች/ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 90 ቀናት ውስጥ ሕጋዊ ማስረጃችሁን በመያዝ ደንበኛ በሆናችሁበት የወጋገን ባንክ አ.ማ ቅርንጫፍ በአካል በመቅረብ ገንዘባችሁን እንድትወስዱ ሲል ባንኩ ጥሪውን ያቀርባል::

 

 

About the Author

Comments are closed.